Топ-100

ⓘ Free online encyclopedia. Did you know? page 5                                               

የሮማ ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን

የሮማ ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን ከክርስትና ዋና አብያተ ክርስቲያናት ቅርንጫፎች አንዱ ነው። የካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን በመባልም ይታወቃል። በአለማችን እጅግ ጥንታዊ ከሆኑት ሃይማኖታዊ ተቋማት አንዷ በመሆን፣ በምዕራቡ ዓለም ታሪክና እድገት ውስጥ ትልቅ ሚና ተጫውታለች። የካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን በምዕራቡ ዓለም ፍልስፍና፣ ባህል፣ ሳይንስ እና ሥነ ጥበብ ላይ ተጽዕኖ አሳድሯል። ፓፓ ወይም ጳጳሱ ...

                                               

ያዕቆብ

ያዕቆብ በመጽሐፍ ቅዱስ መሠረት የይስሐቅና የርብቃ ልጅ ነበረ። የዔሳው መንታ ወንድም ነበር። በሌላ ስማቸው ኤዶምያስ ና እስራኤል የተባሉትን ሁለት ብሔሮች ወለዱ። ያዕቆብ ግን የተቀደሠ የመሢህ ዘር ተስፋ ወራሽ ሆነ። ያዕቆብና ሚስቶቹ ከነቁባቶቹ የእስራኤል ፲፪ ነገዶች ወለዱ። በ ዕዝራ ሱቱኤል ምዕ. ፬ በአዋልድ መጻሕፍት ዕዝራ የዚህን አለም መጨረሻ ከእግዜር መንግሥት መጀመርያ ምን ይለየ ...

                                               

ይስሐቅ

ይስሐቅ በመጽሐፍ ቅዱስ መሠረት የአብርሃምና የሣራ ልጅ ነበረ። ርብቃን አግብቶ መንታ ልጆቻቸው ዔሳው እና ያዕቆብ በሌላ ስማቸው ኤዶምያስና እስራኤል የተባሉትን ሁለት ብሔሮች ወለዱ። የይስሐቅ ታሪክ በተለይ የሚታወቀው ከብሉይ ኪዳን ኦሪት ዘፍጥረት ነው። በተጨማሪ መጽሐፈ ኩፋሌ ስለ ይስሐቅ ሕይወት ብዙ ይጻፋል። 2114 ዓ.ዓ. - ይስሐቅ ያዕቆብን ለዔሳው ስቶ ርስቱን ሰጠው። 2027 ዓ.ዓ ...

                                               

ገብርኤል (መልዐክ)

ገብርኤል በአብርሃማዊ ሀይማኖቶች ከሶስቱ ዋና የእግዚአብሔር መላዕክት አንዱ ነው። በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ የተጠቀሰው በመጽሐፈ ዳንኤል ነው። የስሙም ትርጉም "ከእግዚአብሔር የሆነ አለቃ" ማለት ነው። በእግዚአብሔር ፊት መቆም ከሚችሉ ስባት መላዕክት ውስጥም አንዱ ተደርጎ ይቆጠራል። የአምላካችን፣ የጌታችንና የመድሐኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስን ልደት ለቅድስት ድንግል ማርያም አ ...

                                               

ጥምቀት

የጥምቀት በዓል በክርስትና ኃይማኖት ተከታዮች በተለይም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን፣ ኢየሱስ ክርስቶስ በ፴ ዓ/ም በፈለገ ዮርዳኖስ በመጥምቁ ዮሐንስ እጅ በዮርዳኖስ ባሕር የተጠመቀበትን ዕለት የሚያስታውሰው፣ ኤጲፋንያ በመባልም የሚታወቀው ደማቅ በዓል ነው። መገለጥ፣ መታየት ማለት ነው። የኢየሱስ ክርስቶስ ጥምቀት ታሪክ የሚገኘው በማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፫ ቁ ፲፫–፲፯ ው ...

                                               

ጳውሎስ

ሳውል በብሉይ የወጣለት ዕብራዊ ስሙ ሲሆን ፣ ጳውሎስ በሐዲስ የወጣለት ነው ትርጉሙም ብርሃን ማለት ነው ። በተርሴስ ከሚቀመጥ ከአንድ ሸማኔ ተወልዶ ካደገ በኋላ በ ኢየሩሳሌም ኦሪት ን ከገማልኤል ተማረ። ስለኦሪትና ስለሙሴ ከፍ ያለ ቅናት፤ በዘመኑ ስለተፈጠረው የክርስትና ሃይማኖት የበዛ ጥላቻ ነበረው። ስለዚህ ክርስቲያኖችን ማባረር፤ ማሰር፤ ማጉላላት ሥራዬ ብሎ ይዞት ነበር። ለዚሁ ጉዳይ ...

                                               

ፕሬስቢቴሪያኒስም

ፕሬስቢቴሪያኒስም በፕሮቴስታንት እንቅስቃሴ ውስጥ በ1552 ዓም በስኮትላንድ በጆን ኖክስ የተመሠረተ እንደ ክርስትና የመሠለ ሃይማኖት ነው። ሃይማኖቱ ቄሳውንት ባይኖሩት፣ የሃይማኖቱ ሽማግሎች "ፕሬስቢተር" ሰባኪዎች በመባላቸው ሃይማኖቱ "ፕሬስቢተርሪያኒም" የሚባለው ነው።

                                               

ህንድ

ህንድ ወይም ህንደኬ ሂንዲ፦ भारत በይፋ የህንድ ሪፐብሊክ ሂንዲ፦ भारतीय गणराज्य በደቡብ እስያ ውስጥ የምትገኝ ሀገር ናት። በመሬት ስፋት ከዓለም ፯ኛው ትልቅ እና በሕዝብ ብዛት ደግሞ ፪ኛው ትልቅ ሀገር ናት። ህንድ ከዚሁ በተረፈ በፊልም ኢንዱስትሪ የምትታወቅ አገር ናት። የፊልማቸው መጠሪያ ቦሊዉድ Bollywood ተብሎ ይታወቃል።

                                               

ሊባኖስ

ሊባኖስ በምስራቃዊ የሜዲትራኒያ ባህር ጫፍ የምትገኝ የምዕራብ እስያ ሀገር ናት። በሰሜን እና በምስራቅ ከሶርያ ጋር እንዲሁም እስራኤል ጋር በደቡብ ትዋሰናለች። ዋና ከተማዋ ቤሩት ትባላለች። የቆየው የሀገሪቱ ታሪክ ወደኋላ ለ7000 ዓመታት የሚመልሰን ሲሆን በሜዲትራኒያ ባህር እና በአረብ ጠረፍ ላይ መገኘቷ ለታሪኳ መጠናከር ጉልህ አስተዋፅዖ አበርክቷል።

                                               

ሐለብ

ሐለብ የሶርያ ጥንታዊ ከተማ ነው። በብዙ አውሮፓዊ ቋንቋዎች ሐለብ "አሌፖ" በመባል ይታወቃል። ሐለብ መጀመርያ የሚጠቀሰው በኤብላ ጽላቶች 2127-2074 ዓክልበ. ግ. "ሐለም" ተብሎ ሲሆን ነው። በብዙ ሊቃውንት ዘንድ ለኤብላ መንግሥት ጥገኛ የሆነው የ አርሚ መንግሥት መቀመጫ ነበር። የአካድ ንጉሥ ናራም-ሲን ደግሞ ኤብላ ሲያጠፋ 2038 ዓክልበ. ግድም አርማኑም ን የተባለ ሀገር ደግሞ እ ...

                                               

ማሊ

ማንዴ ሕዝቦች አውራጃውን ሠፍረው ተከታታይ መንግሥታት አጸኑ። እነዚህም የጋና መንግሥት፣ የማሊ መንግሥትና የሶንግሃይ መንግሥት ያጠቅልላሉ። በነዚህ መንግሥታት ውስጥ ቲምቡክቱ ለትምርትና ለመገበያየት ቁልፍ ከተማ ነበረች። በ1583 ዓ.ም. በሞሮኮ በተካሄደ ወረራ የሶንግሃይ መንግሥት ኃይል ለማነስ ጀመር። ማሊ በ1880 እ.ኤ.አ. በፈረንሣይ ቅኝ ተገዝታ "ፈረንሳያዊ ሱዳን" ወይም "የሱዳን ...

                                               

ማልዲቭስ

ማልዲቭስ በሕንድ ውቅያኖስ የተገኘ የደሴቶች አገር ሲሆን ዋና ከተማው ማሌ ነው። ለሕንድና ስሪ ላንካ አገራት ይቀርባል። 400 ሺህ ያሕል ኗሪዎች አሉት። የማልዲቭ ሕዝብ መጀመርያ ከሰሜናዊ ሕንድ ደረሱ፣ ቋንቋቸው ዲቬሂኛ ይባላል። ይህ የሕንዳዊ-አውሮፓዊ ቋንቋ ስለሆነ በውኑ የእንግሊዝኛ ዘመድ ነው። እንደ አረብኛ ፊደል በሚመስል ልዩ ጽሕፈት ይጻፋል። በማልዲቭዝ ለሚኖሩ ሰዎች ከእስልምና በ ...

                                               

ሜድትራኒያን ባሕር

ሜድትራኒያን ባሕር አብዛኛው ክፍሉ በአፍሪካ ፣ አውሮፓ እና እስያ የተከበበ ባሕር ነው። 2.5 ሚሊዮን ካሬ ኪ.ሜ. ይሸፍናል። "ሜድትራኒያን" የሚለው ስም ከሮማይስጥ ሲሆን ትርጉሙ "ከአህጉሮች መካከል" ነው። በግዕዝ ደግሞ ስሙ "ባሕር ዐቢይ" ታላቁ ባሕር ይባላል።

                                               

ሞሪታኒያ

ሞሪታኒያ በይፋ የሞሪታኒያ እስላማዊ ሪፐብሊክ ፣ በሰሜን ምስራቅ አፍሪካ የምትገኝ ሀገር ናት። በምዕራብ ከአትላንቲክ ውቂያኖስ፣ በደቡብ-ምዕራብ ከሴኔጋል፣ በምሥራቅና ደቡብ-ምሥራቅ ከማሊ፣ በሰሜን-ምሥራቅ ከአልጄሪያ፣ እና በሰሜን-ምዕራብ ከምዕራባዊ ሣህራ ጋር ትዋሰናለች። የአገሩዋ ስም የመጣው ከጥንቱ የሞሪታኒያ መንግሥት ነው። ዋና እና ትልቁዋ ከተማዋ ኑዋክሾት ናት።

                                               

ሩሲያ

ሩሲያ ወይም የሩሲያ ፌዴሬሽን በአውሮፓ እና እስያ አህጉሮች ውስጥ የምትገኝ አገር ናት። በ17.075.200 ካሬ ኪ.ሜ. ከዓለም በመሬት ስፋት አንደኛ ስትሆን በሕዝብ ብዛትም ከዓለም ስምንተኛ ናት። ሩስያ ከኖርዌ፣ ፊንላንድ፣ ኤስቶኒያ፣ ሌትላንድ ፣ ሊትዌኒያ፣ ፖላንድ፣ ቤላሩስ፣ ዩክሬን፣ ጆርጂያ፣ አዘርባይጃን፣ ካዛኪስታን፣ የቻይና ሕዝባዊ ሬፑብሊክ፣ ሞንጎሊያ እና ሰሜን ኮሪያ ጋር ድንበር ...

                                               

ሰይንት ቪንሰንትና ዘ ግረነዲንዝ

ሰይንት ቪንሰንትና ዘ ግረነዲንዝ የካሪቢያን ባህር ደሴት አገር ሲሆን ዋና ከተማው ኪንግስታውን ነው። ሰይንት ቪንሰንት ዋናው ትልቁ ደሴት ነው። የብሪቲሽ ኮመንዌልዝ አባል ሲሆን ከንግሥት ኤልሣቤጥ ግዛቶች አንዱ ነው። የሀገሩ ዋና ምርት ሙዝ ነው፣ እንዲሁም የቱሪዝም መድረሻ ነው። የአገር ሥራ ቋንቋ እንግሊዝኛ ቢሆንም የሕዝብ መነጋገሪያ የቪንሰንት ክሬዮል ነው። በአገሩ ታሪክ፣ እስከ 171 ...

                                               

ሳዑዲ አረቢያ

የ ሣውዲ አረቢያ ግዛት 28.7 ሚሊዬን የሚሆን ህዝብ ብዛት የያዘ ሲሆን 2ዐ ሚሊዬኑ የሣውዲ ዜጎች ሲሆኑ 8 ሚሊዬኑ የሌላ አገር ዜጎች ናቸው፡፡ ሳውዲ አረቢያ በምዕራብ ኤዥያ ከሚገኙ አገሮች በሙሉ በቆዳ ስፋቷ አንደኛ ናት፡፡ የአገሪቱ መሬት ስፋት 2.15ዐ,ዐዐዐ ኪሎ ሜትር ስኩኤር ነው፡፡ ጆርዳን እና ኢራቅ በሰሜን፣ ኩዌት ደግሞ በሰሜን ምስራቅ ኳታር ባህሬን እና የዩናይትድ አረብ ኤምሬ ...

                                               

ስሜን ቆጵሮስ

ስሜን በቆጵሮስ ደሴት ላይ የምትገኝ አገር ናት። በሐምሌ 8 ቀን 1966 ዓም የቆጵሮስ ግሪኮች ወገን የቆጵሮስ መንፈቅለ መንግሥት ስላካሄዱ፣ ስለዚህ በ13 ሐምሌ የቱርክ ሥራዊት በስሜን ወረረ፣ ጦርነቱም ከጨረሰ በኋላ የቱርኮች ወገን አስተዳደር በስሜኑ፣ የግሪኮችም በደቡቡ ቀርተው ነበር። በ1967 ዓም ስሜኑ "የቱርክ ቆጵሮስ ፌዴራላዊ ግዛት" ሆነ፣ በ1976 ዓም "የቱርክ ስሜን ቆጵሮስ ሪ ...

                                               

ቆጵሮስ

ቆጵሮስ በሜድትራኒያን ባሕር የምትገኝ ደሴት አገር ናት። ዋና ከተማው ሌፍኮዚያ ነው። ቆጵሮስ የተባባሪ መንግሥታት አባል ቢሆንም፣ ከአንዱ ሌላ አባል እርሱም ቱርክ ስለ ስሜን ቆጵሮስ ጉዳይ ዲፕሎማቲክ ተቀባይነት የለውም። ከ1966 ዓም የቱርክ ሥራዊት ወረራ ጀምሮ የስሜኑ ክፍሎች በቱርኮች አስተዳደር ሆነዋል። ከክፍሎቹ መካከል ቀጭን የተባባሪ መንግሥታት መሃልገብ ዞን ይገኛል።

                                               

ቡልጋ

ቡልጋ በአማራ ክልል ፣ ሰሜን ሸዋ ዞን ውስጥ የሚገኝ ወረዳ ሲሆን አቀማመጡ በአብዛኛው ከቆላ እስከ ወይና ደጋ ነው። የወረዳው አስተዳደር ፣ የሀገረ ማርያም ከሰም ወረዳ ሲባል ሀገረ ማርያም የሚባለው የገጠር ከተማ ላይ ይገኛል። በወረዳው ውስጥ የዳግማዊ ምኒልክ ምሽግና የመሳሪያ ግምጃ ቤት የነበረችው ኮረማሽ የምትገኝበት ወረዳ ሲሆን እንዲሁም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ...

                                               

ቤኒን

ቤኒን ወይም በይፋ የቤኒን ሪፐብሊክ በምዕራብ አፍሪካ የምትገኝ ሀገር ናት። ከምዕራብ ቶጎን፣ ከምሥራቅ ናይጄሪያን እና ከሰሜን ቡርኪና ፋሶና ኒጄርን ትዋሰናለች። ዋና ከተማዋ ፖርቶ ኖቮ ሲሆን የመንግሥቷ መቀመጫ ግን ኮቶኑ ከተማ ናት። የቤኒን የቆዳ ስፋት ወደ 110.000 ካሬ ኪ.ሜ. ሲሆን የሕዝቧ ብዛት ደግሞ ወደ 9.05 ሚሊዮን ይገመታል። የቤኒን ይፋ ቋንቋ ፈረንሳይኛ ሲሆን እንደ ፎን ...

                                               

ብራዚል

የብራዚል የህዝብ ጤና ስርዓት-ሲቲማ ኒያኒ ዴ ሳኡዴ-በሁሉም የመንግስት ደረጃዎች የሚተዳደር ሲሆን የግል የጤና ሥርዓቶች ደግሞ ተጓዳኝ ሚና ይጫወታሉ የህዝብ ጤና አገልግሎቶች ለሁሉም ብራዚላዊያን እንደሚሰጡ ሁለንተናዊ ናቸው ፡፡ ነዋሪዎችን በነፃ ሆኖም የጤና ማዕከላትና ሆስፒታሎች ግንባታና ጥገና በግብር የተደገፈ በመሆኑ አገሪቱ በየዓመቱ ከ 9 በመቶው GDP ን በጤና ወጭዎች ታወጣለች ፡፡ ...

                                               

ቦሊቪያ

ቦሊቪያ በደቡብ አሜሪካ የሚገኝ አገር ነው። ዋና ከተማው ላፓዝ ነው። 11 ሚሊዮን ሕዝብ ያሉበትና ምንም የባሕር ጠረፍ የሌለው አገር ነው። በ2001 ዓም ስሙ በይፋ ከ "የቦሊቪያ ሪፐብሊክ" ወደ "የቦሊቪያ ብዙ-ብሔሮች ሪፐብሊክ" ተቀየረ። ስሙ "ቦሊቪያ" ከ1817 ዓም. ጀምሮ ስለአብዮታዊው አለቃ ሲሞን ቦሊቫር ክብር ደረሰ። ከ1974 ዓም ጀምሮ ዴሞክራሲያዊ መንግሥት ኖርዋል። ቦሊቪያ ከፍ ...

                                               

ቱርክ

በኅዳር 20 ቀን 2009 ዓም፣ የቱርክ ፕሬዚዳንት ረጀፕ ታይፕ እርዶዋን እንዲህ ብሏል፦ "ሥራዊታችን ወደ ሶርያ የገቡበት ምክንያት፣ የባሻር አል-አሣድን መንግሥት ለማስጨርስ ነው።" ስለዚህ፣ በዓለም አቀፍ ሕግ መሠረት፣ ከቱርክ መንግሥትና ከሶርያ መንግሥት መካከል አሁን በይፋ የጦርነት ሁኔታ አለ። በሚያዝያ 21 ቀን እርዶዋን ባለ-ሙሉ-ሥልጣን ደረጃ በይፋ ወሰደ፤ በቱርክ አገር ደግሞ ውክ ...

                                               

ታይላንድ

ታይላንድ በደቡብ-ምሥራቅ እስያ በአውሮፓ አገራት መቸም ያልተገዛው ብቸኛ አገር ነው። ዋና ከተማው ባንኮክ ነው። እስከ 1931 ዓ.ም፣. ድረስና እንደገና ከ1937 እስከ 1941 ዓ.ም. ድረስ የአገሩ ስም በይፋ ሳያም ነበረ። የታይላንድ መንግሥት ሃይማኖት ቡዲስም ነው።

                                               

ቴክሳስ

ቴክሳስ በአሜሪካ የሚገኝ ግዛት ነው። ይህ ግዛት በስፋቱም ሆነ በህዝብ ብዛቱ በሃገሪቱ ውስጥ ከሚገኙ ግዛቶች ሁሉ ሁለተኛ ነው። ይህም ማለት ከካሊፎርኒያ ከጥላ ማለት ነው። የቴክሳስ ስም የመጣው ቴካስ ከሚለው የካኡው ነገድ ሲሆን ትርጉሙም ጓደኛ ወይም ባለ ቃልኪዳን ማለት ነው። ቴክሳስ ተገንጣይዋ ኮከብ ማለትም ነው፤ ይህ ብቻ አይደለም ቴክሳስ የራሷ የሆነ ባንዲራ እና ወሰንም ነበራት። ቴ ...

                                               

ኒካራጓ

ኒካራጓ በመካከለኛ አሜሪካ የተገኘ ሀገር ነው። ዋና ከተማው ማናጓ ነው። እስፓንያውያን በ1520ዎቹ በወረሩት ጊዜ የኒኪራኖ ኗሪ ሕዝብ ከተማ ኒካራውካሊ ስለ ነበር ስሙ ኒካራጓ የሚወረደው ከእርሱና ከስፓንኛ "አጓ" ውኃ ነው። ፮ ሚሊዮን ኗሪዎችና የ፪ ውቅያኖስ ጠረፎች አትላንቲክና ፓሲፊክ ውቅያኖስ ያለበት አገር ነው። የሞቀ አየርና ሰፊ ጫካ አለው። ጥጥና ሸንኮራ ኣገዳ ዋና ምርጦች ናቸው። ...

                                               

ኒዌ

ኒዌ Niue በፓሲፊክ ውቅያኖስ የሚገኝ የኒው ዚላንድ ራስ-ገዥ ደሴት አገር ነው። ደሴቱ መጀመርያ በኢንግላንድ ተጓዥ ጄምስ ኩክ በ1766 ዓም ተዘገበ። የክርስትና ሰባኪዎች ከ1838 ዓም ጀምሮ ደርሰው የኗሪዎቹ ብዛት የክርስትና ምዕመናን ሆነዋል። መጀመርያው ክርስቲያን ንጉሥ ቱዊ-ቶጋ ከ1867-1879 ነገሠ። በ1881 ዓም የፈረንሳይ ቅኝ አገር እንዳይሆኑ ፈርተው በራሳቸው ልመና በዩናይት ...

                                               

ኒው ዚላንድ

በኒው ዚላንድ በዋንነት የሚነገረው መደበኛ ቋንቋ እንግሊዝኛ ነው። ማዖሪኛ በተለይ በማዖሪ ብሔር ይነገራል፣ በ1979 ዓ.ም. ደግሞ ይፋዊ ቋንቋ ሆነ። ከ1998 ዓ.ም. ጀምሮ የአገሩ ሦስተኛው ይፋዊ ቋንቋ የኒው ዚላንድ እጅ ምልክት ቋንቋ ሆኗል።

                                               

ናንጂንግ

ናንጂንግ የቻይና ትልቅ ከተማ ነው።, የክልሉ ካፒታል, የዝግጅቱ ከተማ እና የቻይና ህዝባዊ ሪፐብሊክ ትልቅ ከተማ እንዲሁም በመካከለኛው ምስራቅ ቻይና ማእከላዊ ከተማ ነው. በያንግሥ ወንዝ ዝቅተኛ ቦታ ላይ የሚገኘው የጃንሻግ ግዛት ምዕራባዊ ምዕራብ ይገኛል. የቻይናውን ወንዝ እና የቻይናውን ወንዝ ደለላማ, የቻይናውን ወንዝ ዴልታ እና ከተማ ንዑስ-መሃል-cum-ምሥራቃዊ የጂያንግሱ ግዛት, ...

                                               

ኔዘርላንድ

ኔዘርላንድ ብዙ ጊዜ "ሆላንድ" ሲባል፣ ይኸው ስያሜ በትክክል ግን የአንዱ ትልቅ ክፍላገር ስም ብቻ ነው። በሆላንድኛ፣ የ "ነድርላንት" ትርጒም "ታችኛ አገር" ሲሆን በብዙዎች ቋንቋዎች ያለው ስም ከዚህ ነው። የ "ሆላንድ" ትርጒም ደግሞ ከጥንታዊ ሆላንድኛ "ሆልት-ላንት" ማለት "እንጨት አገር" መጣ።

                                               

አልጄሪያ

አልጄሪያ በይፋ የአልጄሪያ ሕዝባዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ በሰሜን አፍሪካ የምትገኝ ሀገር ናት። ከቆሳ ስፋት አኳያ በሜዲቴራንያን ባህር ዙሪያ ትልቋ ስትሆን፣ ከአፍሪካ ደግሞ ከሱዳን በኋላ ሁለተኛ ናት። አልጄሪያ ከሰሜን ምሥራቅ በቱኒዚያ፣ ከምሥራቅ በሊቢያ፣ ከምዕራብ በሞሮኮ፣ ከደቡብ ምዕራብ በምዕራባዊ ሣህራ፣ ሞሪታኒያና ማሊ፣ ከደቡብ ምሥራቅ በኒጄር፣ ከሰሜን በሜዲቴራንያን ባህር ትዋሰናለ ...

                                               

አርጀንቲና

አርጀንቲና ወይም በይፋ አርጀንቲናዊ ሬፑብሊክ በደቡብ አሜሪካ የሚገኝ አገር ነው። ዋና ከተማ ብዌኖስ አይሬስ ነው። መደበኛው ቋንቋ እስፓንኛ ሲሆን ቀበሌኛው በእስፓንያ ከሚሰማው ትንሽ ይለያል። ሌሎችም ቋንቋዎች የሚናግሩ ሕዝቦች አሉ፣ ወይም ኗሪ ቋንቋዎች እንደ ቀቿ፣ ወይም አውሮፓዊ ቋንቋዎች በተለይ ጣልኛ፣ ጀርመንኛ አርጀንቲና እ.ኤ.አ. ከ 1994 ጀምሮ በብሔራዊ መስተዳድር እና 24 ራ ...

                                               

አክሱም

አክሱም በሰሜን ኢትዮጵያ በትግራይ ክ/ሃገር ከአድዋ ተራራዎች አጠገብ የምትገኝ ከተማ ነች። በክርስቶስ ልደት በፊት ተመስርቶ የነበረው የአክሱም ስርወ መንግስት ማእከል ነበረች የአክሱም ስርወ መንግስት በ12ኛው መቶ ክፍለ ዘመን አካባቢ እየተዳከመ ሲመጣ የማእከላዊው መንግስት ወደ ደቡብ ተንቀሳቀሰ። ሰባ አምስት በመቶ የሚሆነው የከተማው ነዋሪ የኦርቶዶክስ ሃይማኖት ተከታይ ነው። የተቀሩት ...

                                               

ኤስቶኒያ

ኤስቶኒያ በባልቲክ ባሕር ላይ የተገኘ አገር ሲሆን 1.4 ሚሊዮን ያህል ሕዝብ ይኖሩበታል። መደበኛ ቋንቋቸው ኤስቶንኛ የፊንላንድኛ ዘመድ ነው። የኤስቶኒያ ብሔር ከጥንት ጀምሮ በአገሩ ኑረዋል። እስከ 13ኛው ክፍለ ዘመን ድረስ አረመኔ አገር ነበረ፤ ያንጊዜ ክርስቲያን መስቀለኞች ያዙት። በ16ኛው ክፍለ ዘመን ከፕሮቴስታንት እንቅስቃሴና ከጦርነቶች በኋላ ኤስቶኒያ ለስዊድን ሥልጣን ወጣ፣ በ17 ...

                                               

ኤኳዶር

ኤኳዶር በደቡብ አሜሪካ የሚገኝ አገር ሲሆን ዋና ከተማው ኪቶ ነው። በጐረቤቶቹ ኮሎምቢያ፣ ፔሩ፣ እና በፓሲፊክ ውቅያኖስ ይዋሰናል። ይፋዊው ቋንቋ እስፓንኛ ነው። ኤኳዶር በእስፓንና "የምድር ወገብ" ማለት ሲሆን ስሙን ያገኘው በዚያው ኬክሮስ ላይ በመቀመጡ ነው። የኤኳዶር ሪፐብሊክ ዴሞክራስያዊ ሀገር ሲሆን በፕሬዚደንት ይመራል። ከደቡብ አሜሪካ 1000 ኪ/ሜ. ወደ ምዕራብ በፓሲፊክ የሚገኙት ...

                                               

እስራኤል

እስራኤል ዕብራይስጥ፦ ישראל በእስያ ውስጥ የሚገኝ አገር ነው። ዋና ከተማው አሁን እየሩሳሌም ሲባል፣ ይህንን ግን ብዙዎቹ አገራት ስለማይቀበሉ ኤምባሲዎቻቸው በቴል አቪቭ ነው የሚቀመጡ። ከዚያም በላይ 31 የተመድ አባላት ለእስራኤል ምንም ተቀባይነት አይሰጡም። በ2017 እ.ኤ.አ. 2009-2010 ዓም ሩስያ፣ አሜሪካና ጓቴማላ ለምዕራብ ኢየሩሳሌም የእስራኤል ዋና ከተማ እንዲሆን ዕውቅና ...

                                               

እስያ

እስያ የአለም ትልቁ አህጉር ነው። ስሙ "እስያ" የወጣ ከግሪክ Ασία /አሲያ/ ሲሆን መጀመርያ በጽሕፈት የተገኘው በሄሮዶቶስ ታሪክ መጻሕፍት ውስጥ ነበር። በሄሮዶቶስ ዘንድ እስያ ማለት አናቶሊያ ትንሹ እስያ ወይም ፋርስ መንግሥት ግዛት ነበረ። ሄሮዶቶስ ስለ ስሙ መነሻ ግን እርግጥኛ አይደለም፤ ግሪኮች እስያ ከፕሮሜጤዎስ ሚስት ሄሲዮኔ እንደ ተሰየመ ሲያስቡ፣ ልድያውያን ግን ከኮቱስ ልጅ ...

                                               

ኦስትሪያ

ከ "ኦስትሪያ" በቀር የአገሩ ስያሜ በአማርኛ ደግሞ ኦትሪሽ እና ነምሳ ተብሎዋል። "ኦስትሪያ" የእንግሊዝኛ አጠራር የሚያሕል ሲሆን ከሮማይስጥ /አውስትሪያ/ የሚመጣ ነው። "ኦትሪሽ" የፈረንሳይኛ አጠራር ያንጸባርቃል፣ እሱም ደግሞ ከኗሪው ስም "ኦስተራይኽ" የመጣ ነው። የ "ኦስተራይኽ" ትርጓሜ በጀርመንኛ ማለት "ምሥራቃዊ ግዛት" ነው። ይህም የአገሩ ስም ከ988 ዓ.ም. ጀምሮ ሆኗል። "ነ ...

                                               

ኩክ ደሴቶች

ኩክ ደሴቶች Cook Islands በፓሲፊክ ውቅያኖስ የሚገኝ የኒው ዚላንድ ራስ-ገዥ ደሴቶች አገር ነው። ደሴቶቹ መጀመርያ በእስፓንያ መርከበኞች በ1587 ዓም ተዘገቡ። የክርስትና ሰባኪዎች ከ1813 ዓም ጀምሮ ደርሰው የኗሪዎቹ ብዛት የክርስትና ምዕመናን ሆነዋል። በ1880 ዓም የፈረንሳይ ቅኝ አገር እንዳይሆኑ ፈርተው በራሳቸው ልመና በዩናይትድ ኪንግደም ጥብቅና ሥር ገቡ፤ በ1893 ዓም ጥ ...

                                               

ካምቦዲያ

ካምቦዲያ ወይም በይፋ የካምፑቺያ መንግሥት በእስያ የሚገኝ አገር ሲሆን ዋና ከተማው ፕኖም ፔን ነው። በላዎስ፣ ታይላንድ፣ እና ቬትናም ይዋሰናል። የመንግሥት ሃይማኖት አሁን ቡዲስም ሲሆን ከ1967 እስከ 1981 ዓ.ም. ድረስ ማርክሲስም-ሌኒኒስም ነበረ።

                                               

ኮረማሽ

ኰረማሽ በአማራ ክልል ውስጥ፤ በሰሜን ሸዋ በ 9°13′ ሰሜን ኬክሮስ እና 39°18′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ የምትገኝ ወረዳ ናት። ከአዲስ አበባ በምሥራቅ በኩል ሰማንያ አምሥት ኪሎሜትር ርቀት ላይ የምትገኝ ሥፍራ ስትሆን፣ በ ‘ስምጥ ሸለቆ’ Rift Valley ምሥራቃዊ ፍንጭ አናት ላይ ያላት ገዥ ይዞታ ከአፋር የቀድሞው አዳል እና ከሶማሌ በኩል በታሪክ ዘገባ ይመነጩ የነበረቱን እስላማዊ ...

                                               

ኮሶቮ

ኮሶቮ በከፊል ተቀባይነት ያገኘ አገር ሲሆን በደቡብ አውሮፓ ይገኛል። ዋና ከተማው ፕርሽቲና ነው። በ2000 ዓ.ም.ኮሶቮ ነጻነቱን ከሰርቢያ አዋጀ። ሆኖም ሰርቢያ እስካሁን ይህንን አልተቀበለም፤ በኮሶቮ ግዛት ላይ ይግባኝ ይላል። ብዙ አገራት ኮሶቮ እንደ ነጻ አገር ቢቀበሉም፣ ሌሎች አገራት ግን በተለይም ሩስያ የሰርቢያ ግዛት ነው ብለው ለተቀባይነቱ እምቢ ብለዋል። በቅርቡ ኢትዮጵያ ኮሶቮን ...

                                               

የማይክሮኔዥያ ተባባሪ ክፍላገሮች

የማይክሮኔዥያ ተባባሪ ክፍላገሮች በሰላማዊ ውቅያኖስ የሚገኝ የደሴቶች አገር ነው። ዋና ከተማው ፓሊኪር ነው። ዋናው ኢንዱስትሪ ከውቅያኖስ አሣ በተለይም ጦን ማጥመድ ነው። የመቆያ ግብርና ብቻ አለ፤ ዋና ምርቶቹም ኮኮነት ዘምባባ፣ ሙዝ፣ አሬካ ዘምባባ፣ ካሳቫ፣ ስኳር ድንች ናቸው። እንግሊዝኛ የሥራ ቋንቋና መደበኛው ቋንቋ ነው፤ የተለያዩ የልዩ ልዩ ደሴቶች ኗሪ ቋንቋዎች አሉ።

                                               

ደቡብ አፍሪካ

በደቡብ አፍሪቃ ሕገ መንግሥት መሠረት 11 ልሳናት በእኩልነት ይፋዊ ኹኔታ አላቸው። ከነዚህ መካከል ኳዙሉ ከሁሉ ብዙዎች ተናጋሪዎቹ በአገሩ ውስጥ አሉት፤ ቆሣ በቁጥር ብዛት 2ኛው ነው። ከነዚያ በኋላ በተናጋሪዎች ብዛት አፍሪካንስ 3ኛው፣ ስሜን ሶጦ 4ኛው፣ እንግሊዝኛም 5ኛው፣ ጿና 6ኛው፣ ደቡብ ሶጦ 7ኛው፣ ጾንጋ 8ኛው፣ ሷቲ 9ኛው፣ ቬንዳ 10ኛው፣ ንዴቤሌም 11ኛው ነው። ብዙ ሰዎች እስ ...

                                               

ደቡብ ኦሤትያ-አላኒያ

ደቡብ ኦሤትያ-አላኒያ በከፊል ተቀባይነት ያገኘ አገር ነው። ነጻነቱን በ1983 ዓ.ም. ያዋጀ ምንም ቢሆን፣ ጂዮርጂያ ግን ይግባኝ አለው። ከተባበሩት መንግሥታት የሚከተሉት አገራት ደቡብ ኦሤትያን ተቀባይነት ሰጥተዋል፦ ሩስያ፣ ኒካራጓ በ2000 ዓ.ም. ፤ ቬኔዝዌላ 2001 ዓ.ም.፣ ናውሩ 2002 ዓ.ም.፣ ሶርያ 2010 ዓ.ም. በከፊል ተቀባይነት ካገኙት ሌሎች አገሮች፣ አብካዝያ፣ ትራንስኒስ ...

                                               

ደቡብ ወሎ ዞን

ደቡብ ወሎ ዞን በአማራ ክልል ከሚገኙት 10 ዞኖች አንዱ ነው። የዞኑ ርዕሰ መስተዳደር በደሴ ከተማ ይገኛል። ዞኑን በሰሜን ሰሜን ወሎ፣ በሰሜን ምዕራብ ደቡብ ጎንደር፣ በምዕራብ ምዕራብ ጎጃም እንዲሁም በደቡብ ሰሜን ሸዋ እና ኦሮሚያ ክልል ያዋስኑታል።

                                               

ዶመኒካ

ዶመኒካ የካሪቢያን ባህር ደሴት አገር ሲሆን ዋና ከተማው ሮዞ ነው። የሀገሩ ዋና ምርት ሙዝ ነው፣ እንዲሁም የኮኮነት፣ ብርቱካን ሌሎችም ፍራፍሬ ይመረታሉ። በቅርብም ጊዜ ቡና፣ ሬት፣ ማንጎ፣ ፓፓያ ተጨምረዋል። የሳሙናም እንዱስትሪ አለ። የአገር ሥራ ቋንቋ እንግሊዝኛ ቢሆንም የሕዝብ መነጋገሪያ የዶመኒካ ፈረንሳይ ክሬዮል ነው። በዶመኒካ ባሕል አበሳሰል አሣ በሊጥ ጥብስ፣ የበቆሎ ገንፎ፣ ሙዝ ...

                                               

ጀርመን

ጀርመን አንድ ይፋዊ ቋንቋ ብቻ አለው እርሱም ጀርመንኛ ሲሆን ከዚህ ውስጥ ብዙ ልዩ የጀርመንኛ ቀበሌኞች በአገሩ ይገኛሉ። ለአንዳንድ ሰዎች ጀርመን "የገጣሚዎችና የአሳቢዎች አገር" በመባል ታውቋል። በዓመታት ላይ በሥነ ጽሑፍ፣ በሥነ ጥበብ፣ በፍልስፍና፣ በሙዚቃ፣ በሲኒማ፣ እና በሳይንስ ዘርፎች በርካታ አስተዋጽኦች በማቅረባቸው ጀርመናውያን በዓለም ዝነኛነት አገኝተዋል፤ እንዲሁም መኪና የሚ ...

                                               

ጋና

ጋና በአፍሪካ አትላንቲክ ጠረፍ ላይ የተገኘ አገር ሲሆን ከ24 ሚሊዮን ኗሪዎች በላይ አሉት። የጋና ስራ ቋንቋ እንግሊዝኛ ሲሆን፣ ሌሎች ኗሪ ቋንቋዎች በተለይም ትዊኛ አካንኛ በሰፊ ይነገራሉ። የ "ጋና" ስያሜ በታሪክ የድሮ "ጋና መንግሥት" ወይም "ዋጋዱጉ መንግሥት" ለማክበር በ1949 ዓም ተመረጠ። እንዲያውም ያው መንግሥት እስከ 1068 ዓም ድረስ ከጋና ወደ ስሜን-ምዕራብ በአሁኑ ማሊ ...

Free and no ads
no need to download or install

Pino - logical board game which is based on tactics and strategy. In general this is a remix of chess, checkers and corners. The game develops imagination, concentration, teaches how to solve tasks, plan their own actions and of course to think logically. It does not matter how much pieces you have, the main thing is how they are placement!

online intellectual game →